Pages

Tuesday, October 20, 2015

ስለ ትንቢት እና ነብይነት

መጽሓፍ ቅዱስ በዘዳግም 18፡20-22 ለይ በአምላክ ስም የተነገረ ትንቢት በይፈጸም ትንቢቱ ከአምላክ እንዳለሆነ እና ትንቢቱን የተናገረዉ ነብይ እንዲገደል ያዛል፡፡
20 “‘እኔ እንዲናገር ያላዘዝኩትን ቃል በእብሪት ተነሳስቶ በስሜ የሚናገር ወይም በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ካለ ነቢይ ይገደል።+ 21 ሆኖም አንተ በልብህታዲያ ቃሉን ይሖዋ እንዳልተናገረው እንዴት እናውቃለን?” ብለህ ታስብ ይሆናል። 22 ነቢዩ በይሖዋ ስም ቢናገርና የተናገረው ቃል ባይፈጸም ወይም እውነት ሆኖ ባይገኝ ይህን ቃል የተናገረው ይሖዋ አይደለም። ይህ ቃል ነቢዩ በእብሪት ተነሳስቶ የተናገረው ነው። እሱን ልትፈራው አይገባም። በዘዳግም 18 (አአት)
የይሖዋ ምስክሮች ሁለተኛዉ ፕሮዘዳነት የሆነዉ ራዘርፎርድም ኣንድ ነብይ ትንቢቱ ካልተፈጸመለት ይህ ነብይ ሀሰተኛ ነብይ  ነዉ በማለት በመጠበቂያ ግንብ ሜይ 15፣1930፣ገፅ 154 ላይ አስፈሮዋል[P1]፡፡ለዚህም በዘዳግም 18 ን ይጠቅሳል፡፡
የይሖዋ ምስክሮች የእግዚኣብሄር(የይሖዋ) ነብይ ነን ብለዉ ከእግዚኣብሄር ነቢያት ጋር ራሰቸዉን እስከ ማወዳደር ደርሰዋል፡፡በመጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 1፣1919፣ገፅ 297 ላይ የመጀማያዉ የይሆዋ ምስክሮች ፕሬዝዳንት የሆነዉ እና የ1914ትን የክርስቶስ ዳግም ምጽኣት የተነበየዉ ቻርለስ ራዝል የእግዚኣብሄር ነብይ እንደሆነ ገልጸዋል[P2] ፡፡መጠበቂያ ግንብ ጃንዋሪ 15፣1959፣ገፅ 39-41 ላይ የይሖዋ ምስክሮች ራሳቸዉን ከኤርሚያስ ጋር በማወዳደር እና ኤርሚያስን ነብይ ያረጋቸዉ ‹እግዚኣብሄር› ለእነሱም ይህን ስልጣን እንደሰጣቸዉጽፈዋል[P3] ፡፡እንዲሁም መጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 1፣1964፣ገፅ 601 ላይ ነብይ አምሳያ ድርጅት(prophetlike organization) በማለት ራሳቸዉን ከቀደምት (ምናልበትም ከሃዋሪያት ዘመን) ክርስቲያን ጋር ርሳቸዉን የስተካክላሉ[P3]፡፡ በመጠበቂያ ግንብ ኤፕሪል 1፣1972፣ገፅ 197-199 ላይ ‘ነብዩን ለዩ፣ማን ነዉ ነብዩ?’ብለዉ ከጠየቁ መኋላ ‘ ነብዩ ቀድሞ አለም አቀፍ የመጽሓፍ ቅዱስ ተማሪዎች( International Bible Students) ዛሬ ደግሞ የይሖዋ ምስክሮች( Jehovah's Christian witnesses) የሚባሉት እንደሆኑ ይገልጻሉ[P4]፡፡እነዚህ ግሩፖች የእግዚኣብሄር ነብይ ሆነዉ እንዳገለገሉ ለማወቅ ብቸኛዉ መንገድ የታሪክ መዝገባቸዉን መመልከት ነዉ በማለትም በዚሁ ጽሁፋቸዉ ላይ ያክላሉ[P4]፡፡እዚሁ መጽሓፍ ላይ የይሖዋ ምስክሮች ኣንድ ሀሰት (ከራሳቸዉ የቀድሞ ሀሳብ ጋር የሚጣረስ) ነገር ተናግረዋል፡፡ይህም ከላይ እንዳየነዉ በ1919 እንድ ግለስብ (ፕሬዝዳንታቸዉ ቻርለስ ራዝል) ነብይ እንደሆነ ሲገልጽ መጠበቂያ ግንብ ኤፕሪል 1፣1972፣ገፅ 197-199 ላይ ግን ነብዩ ኣንድ ግለሰብ እንዳልሆነ ይገልጻሉ[P4]፡፡የይሖዋ ምስክሮች ትንቢቶቻቸዉ[P5,P6] እና የሚጽፉት እነዲሁም የሚናገሩት ሁሉ ከእግዚኣብሄር (ከይሖዋ ነዉ) ይላሉ፡፡ በመጠበቂያ ግንብ መጽሄታቸዉ ላይም የግለሰቦች ወይም የድርጅት ሀሳብ ሳይሆን የእግዚኣብሄርን ፈቃድ (ሀሳብ) ብቻ እንደሚያስተላልፉ ይገላጻሉ[P6]፡፡በመሆኑም የእግዚኣብሄር ቃል አቀባይ ነን ይላሉ[P5,P7]፡፡
ባጠቃላይ የይሆዋ ምስክሮች ኣንድ ነብይ ትንቢቱ ካልተፈጸመለት ሀሰተኛ ነብይ እንደሆነ፣ እነሱ ደግሞ (በግለሰብም ይሁን በድርጅት ደረጃ) የእግዚኣብሄር ነብይ እንደሆኑ፣ይህንንም ነብይነታቸዉን ከታሪክ መዝገባቸዉ እንደምንረዳ የምናሉ፡፡እኛም የራሳቸዉን የታሪክ መዝገብ በመመርመር የይሖዋ ምስክሮችን ትንቢቶች እና ፍጻሜኣቸዉን እንመለከታለን፡፡


ወደ ኋላ ለመመለስ ከፈለጉ ይህን ይጫኑ








ዋቢ መጻህፍት፡-

[P1] ለራዘርፎርድ የቀረበ ጥያቄ፡-"How are we to know whether one is a true or a false prophet” The Watch Tower, 15 May 1930, 154
የራዘርፎርድ መልስ "If he is a true prophet, his message will come to pass exactly as prophesied. If he is a false prophet, his prophecy will fail to come to pass. This rule is laid down by God himself, through Moses, as follows:.... — Deut. 18:21, 22." The Watch Tower, 15 May 1930, 154.

[P2] "This was the test - the coming down of fire; and the fulfillment exactly on time has proved that Pastor Russell was one of God's great reformers and prophets." Watchtower 1919 Oct 1 p.297(አጽንኦቱ የኔ ነዉ፡፡)

[P3]"For an answer, people should listen to the plain preaching by the remnant prefigured by Jeremiah, for these preach to men the present-day fulfillment of Jeremiah's prophecies. Who made them a prophet to speak with the authority that they claim? Well, who made Jeremiah a prophet?"Watchtower 1959 Jan 15 pp.39-41(አጽንኦቱ የኔ ነዉ፡፡)

[P3] "Those who do not read can hear, for God has on earth today a prophetlike organization, just as he did in the days of the early Christian congregation."Watchtower 1964 Oct 1 p.601(አጽንኦቱ የኔ ነዉ፡፡)

[P4] "So, does Jehovah have a prophet to help them, to warn them of dangers and to declare things to come?
IDENTIFYING THE "PROPHET"
These questions can be answered in the affirmative. Who is this prophet?
... This "prophet" was not one man, but was a body of men and women. It was the small group of footstep followers of Jesus Christ, known at that time as International Bible Students. Today they are known as Jehovah's Christian witnesses.
... Of course, it is easy to say that this group acts as a "prophet" of God. It is another thing to prove it. The only way that this can be done is to review the record. Thus this group of anointed followers of Jesus Christ, doing a work in Christendom paralleling Ezekiel's work among the Jews, were manifestly the modern-day Ezekiel, the "prophet" commissioned by Jehovah to declare the good news of God's Messianic kingdom and to give warning to Christendom." Watchtower 1972 Apr 1 pp.197-199 'They Shall Know that a Prophet Was Among Them
[P5]"commissioned to serve as the mouthpiece and active agent of Jehovah … commission to speak as a prophet in the name of Jehovah…" The Nations Shall Know that I am Jehovah" - How? pp.58,62
"… commission to speak as a "prophet" in His name…" Watchtower 1972 Mar 15 p.189
"The Watchtower is a magazine without equal in the earth …. This is not giving any credit to the magazine's publishers, but is due to the great Author of the Bible with it truths and prophecies, and who now interprets its prophecies." Watchtower 1943 Apr 15 p.127
"No man can properly interpret prophecy, and the Lord sends his angels to transmit correct information to his people." Watchtower 1936 Feb 15 p.52
"Jehovah God has made known to his anointed ones in advance what these Scriptures mean." Watchtower 1931 Jun 1 p.160
ሁለተኛዉን የአለም ጦርነት በተመለከተ "In 1942 the "faithful and discreet slave"(የይሖዋ ምስክሮች ድርጅት) guided by Jehovah's unerring spirit ….." Watchtower 1960 Jul 15 p.444 (አማርኛዉ አጽንኦቱ የኔ ነዉ፡፡)
የ1925 ትንቢታቸዉን በተመለከተ "… this chronology(የ1925 ትንቢታቸዉ) is not of man, but of God. … the addition of more proofs removes it entirely from the realm of chance into that of proven certainty. … the chronology of present truth [is]… not of human origin."Watch Tower 1922 Jul 1 p.217(አማርኛዉ አጽንኦቱ የኔ ነዉ፡፡)


[P6]"The Watchtower is not the instrument of any man or set of men, nor is it published according to the whims of men. No man's opinion is expressed in The Watchtower. God feeds his own people, and surely God uses those who love and serve him according to his own will. Those who oppose The Watchtower are not capable of discerning the truth that God is giving to the children of his organization, and this is the very strongest proof that such opposers are not of God's organization." Watchtower 1931 Nov 1 p.327
"Today, Jehovah provides instruction by means of "the faithful steward."Pay Attention to Yourself and to All The Flock p.13
"Under the guidance of his holy spirit and on the basis of his Word of truth, Jehovah provides what is needed so that all of God's people " Kingdom Ministry Sep 2007 US Edition
"We will also increase our joy if we prayerfully and diligently study God's spirit - inspired Word and Christian publications prepared under the spirit's guidance." Watchtower 1992 Mar 15 pp.21-22
"Consider, too, the fact that Jehovah's organization alone, in all the earth, is directed by God's holy spirit or active force. (Zech. 4:6) Only this organization functions for Jehovah's purpose and to his praise. “Watchtower1973 Jul 1 p.402


[P7]"… the truths I present, as God's mouthpiece…" Zion's Watch Tower 1906 Jul 15 p.230

Wednesday, October 14, 2015

የይሖዋ ምስክሮች አስገራሚ ምክሮች



የይሖዋ ምስክሮች የሚገርሙ እና ብስለት የጎደላቸዉ የተሳሳቱ የህክምና ምክሮችን ሰጥተዋል፡፡

"Vaccination never prevented anything and never will, and is the most barbarous practice...... Use your rights as American citizens to forever abolish the devilish practice of vaccinations." Golden Age 1921 Oct 12 p.17
“ክትባት ከምንም ነገር ተከላክሎ አያዉቅም ወደፊትም በፍጽም አይከላከልም፣ደግሞም ጭካኔያዊ ተግባር ነዉ፡፡…. እንደ አሜሪካዊ ዜግነታችዉ መብታችሁን ተጠቅማቹ ይህን ሰይጣናዊ የክትባት ተግባሩን እስከወዲያዉ አጥፉት፡፡ “Golden Age 1921 Oct 12 p.17

"A peculiar factor sometimes noted is a so-called 'personality transplant.' That is, the recipient in some cases has seemed to adopt certain personality factors of the person from whom the organ came." Watchtower 1975 Sep 1 p.519
“እንግዳ ነገር አንዳነዴ የምናስተዉለዉ የማንነት ነቅሎ ተከላ ይባላል፡፡አንዳንድ ጊዜ አካል ነቅሎ ተከላ የተደረገለት ሰዉ አካሉን ከሰጠዉ ሰው ማንነትን የወርሳል፡፡” Watchtower 1975 Sep 1 p.519(መጠበቂያ ግንብ 1975፣ሴብቴምበር 1፣ገጽ519)

"Sustaining one's life by means of the body or part of the body of another human...would be cannibalism, a practice abhorrent to all civilized people." Watchtower 1967 Nov 15 pp.702-704
“ህይወትን በሌላ ሰዉ አካል ወይም አካል ክፍል በነቅሎ ተከላ መቆየት … ሰዉ በላነት ነዉ፣የሰለጠነ ሰዉ ሁሉ የሚጸየፈዉ፡፡” Watchtower 1967 Nov 15 pp.702-704(መጠበቂያ ግንብ 1967፣ኖቬምበር 15፣ገጽ702-704)

"The bobbed hair craze is sure to lead to baldness, sooner or later. The reason for this is that human hair is like a tube sealed at the free end. When the hair is cut, the oils which are the life of the hair become dissipated. The reason why men grow bald so quickly is that they have their hair cut so frequently and, in addition, wear tightly fitting hats, which cut off the circulation of the scalp." Golden Age 1924 Nov 19 p.100
“ቁርጥ ጸጉር ፈሊጥ በእርግጠኝነት በቅርብም ይሁን በኋላ ራሰበረሃነት ያስከትላል፡፡የዚህም ምክንያት የሰዉ ጸጉር ጫፉ እንደታሸገ ቱቦ ነዉ፡፡ጸጉር ሲቆረጥ የጸጉሩ ህይወት የሆነዉ ቅባት ይፈሳል፡፡ወንዶች ራሰበረሃ የሚሆኑት ጸጉራቸዉን ቶሎቶሎ ስለሚቆረጡ ነዉ፣እንዲሁም የሚይዝ ኮፊያ ስለሚያረጉ ነዉ፣ይህም ዝዉዉሩን የገታል፡፡” Golden Age 1924 Nov 19 p.100


"There is no food that is right food for the morning meal. At breakfast is no time to break a fast. Keep up the daily fast until the noon hour." Golden Age 1925 Sep 9 pp.784
“ትክክለኛ የቁርስ ምግብ የለም፡፡በቁርስ ሰኣት ጾም የምንፈታበት ጊዜ የለም፡፡የየቀኑን ጾም እስከ እኩለ ቀን ጹም፡፡” Golden Age 1925 Sep 9 pp.784

"If any overzealous doctor condemns your tonsils go and commit suicide with a case-knife. It's cheaper and less painful." Golden Age 1926 Apr 7 p.438
“ቅናተኛ ዶክተር በጎሮሮህ ቢያፌዝ (ቢነቅፍ) ፣ሂድና ራስህን አጠፋ በቢለዋ፡፡ህመሙ የዚህ የቀላል፡፡” Golden Age 1926 Apr 7 p.438

“Avoid serum inoculations as they pollute the blood stream with their filthy pus.... Stop chewing gum, as you need the saliva for your food." Golden Age 1929 Nov 12 p.107
“ሴረም መዉሰድን አስወግድ ምክንያቱም ደምህን በአስቀያሚ መግል የበክላል፡፡….ማስቲካ ማኘክ አቁም፣ምክንያቱም ምራቁ ለምግብህ ያስፈልግሃል፡፡” Golden Age 1929 Nov 12 p.107

"Medicine originated in demonology and spent its time until the last century and a half trying to exorcise demons. During the past half century it has tried to exorcise germs." Golden Age 1931 Aug 5 p.728
“ህክምና የመጣዉ ከሰይጣነዊነት(እርኩስ መንፈስ) ነዉ፣……” Golden Age 1931 Aug 5 p.728


የአማርኛዉ ትርጉም የኔ ነዉ፡፡የተጠቀሱት መጽሓፎች ሁሉም የይሖዋ ምስክሮች ናቸዉ፡፡

Tuesday, October 13, 2015

ኦሪት ዘጸአት 3:14(Exodus 3:14)

በዘጸኣት 3፡13 ላይ ሙሴ አምላክን ባነጋገረበት ጊዜ ስምህን ቢጠይቁኝ ማን ልበል ሲል አምላክም

 אֶֽהְיֶ֑ה  אֲשֶׁ֣ר  אֶֽהְיֶ֖ה  (’eh·yeh ’ă·šer  ’eh·yeh) ካለው በኋላ אֶֽהְיֶ֖ה (’eh·yeh ) ልኮኛል በል ብሎታል፡፡ የህን የይብራይስጥ ቃል ኪንግ ጀምስ የእንግሊዝኛ ትርጉም የመጀመሪውን  I AM THAT I AM ሲለው የሁለተኛውን ደግሞ I AM በማለት ተርጉሞታል፡፡

<<And God said unto Moses, I AM THAT I AM: and he said, Thus shalt thou say unto the children of Israel, I AM hath sent me unto you.>> KJV
በብዛት በኢንተርኔት ላይ የሚገኘው የ1962ቱ የአማርኛ ትርጉም ደግሞ

እግዚአብሔርም ሙሴን። <<ያለና የሚኖር>> እኔ ነኝ አለው፤ እንዲህ ለእስራኤል ልጆች። <<ያለና የሚኖር>>ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው።  15፤ እግዚአብሔርም ደግሞ ሙሴን አለው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ትላለህ። የአባቶቻችሁ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ እናንተ ላከኝ፤ ይህ ለዘላለሙ ስሜ ነው፥ እስከ ልጅ ልጅ ድረስም መታሰቢያዬ ይህ ነው።
የይሖዋ ምስክሮች መጽሓፍ ቅዱስ ትርጉም ደግሞ እንዲህ ተርጉሞታል፡፡
 ‘ስሙ ማን ነው?’+ ብለው ቢጠይቁኝ ምን ልበላቸው?” አለው። 14 በዚህ ጊዜ አምላክ ሙሴን “መሆን የምፈልገውን እሆናለሁ*+አለው። በመቀጠልም “እስራኤላውያንን ‘“እሆናለሁ” ወደ እናንተ ልኮኛል’+ በላቸው” አለው። 15 ከዚያም አምላክ ሙሴን በድጋሚ እንዲህ አለው፦ “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘የአባቶቻችሁ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣+ የይስሐቅ አምላክና+ የያዕቆብ አምላክ+ የሆነው ይሖዋ ወደ እናንተ ልኮኛል።’ ይህ ለዘላለም ስሜ ነው፤+ከትውልድ እስከ ትውልድ የምታወሰውም በዚህ ነው።

የይሆዋ ምስክሮች ትርጉም አምላክ የመሆን ባህሪ (የመለወጥ ባህሪ) እንዳለው ያሳያል፡፡ እሆናለሁ ማለት አምላክ ያልሆነውን ነገር እንደሚሆን ያመለክታል፡፡ ይህንንም ትርጉማቸውን ትክክለኛ የመጽሓፍ ቅዱ ትምህርት በሚለው መጽሓፋቸው ገጽ 197 ላይ ሰዎች ዶክተር ከመሆን እና ባለጸጋ መሆንን እንደ ምሳሌ በሰውኛ ይሰጣሉ፡፡ ይህ የይሖዋ ምስክሮች ትርጉም እኔ እግዚአብሄር አልለወጥም (ት.ሚልክያስ 3፡6) የሚለውን የመጽሓፍ ቅዱስ ቃል ይቃወማል፡፡


እንደ ኪንግ ጀምስ እና እንደ የ1962ቱ ትሩጉሞች፣በግርድፉ አምላክ ያው ድሮ እኔ ያልኩት እኔ ነኝ የሚል ሲሆን ይህም የማይለወጥ ዘላለማዊ መሆኑን ነው፡፡ በመሆኑም ከሌላው የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል ጋር (ት.ሚልክያስ 3፡6) አይቃረንም፡፡

ትንቢቶቸ

መጽሓፍ ቅዱስ በዘዳግም 18፡20-22 ለይ በአምላክ ስም የተነገረ ትንቢት በይፈጸም ትንቢቱ ከአምላክ እንዳለሆነ እና ትንቢቱን የተናገረዉ ነብይ እንዲገደል ያዛል፡፡
20 “‘እኔ እንዲናገር ያላዘዝኩትን ቃል በእብሪት ተነሳስቶ በስሜ የሚናገር ወይም በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ካለ  ነቢይ ይገደል።+ 21 ሆኖም አንተ በልብህ “ታዲያ ቃሉን ይሖዋ እንዳልተናገረው እንዴት እናውቃለን?” ብለህ ታስብ ይሆናል። 22 ነቢዩ በይሖዋ ስም ቢናገርና የተናገረው ቃል ባይፈጸም ወይም እውነት ሆኖ ባይገኝ ይህን ቃል የተናገረው ይሖዋ አይደለም። ይህ ቃል ነቢዩ በእብሪት ተነሳስቶ የተናገረው ነው። እሱን ልትፈራው አይገባም። በዘዳግም 18 (አአት)
የይሖዋ ምስክሮች ሁለተኛዉ ፕሮዘዳነት የሆነዉ ራዘርፎርድም ኣንድ ነብይ ትንቢቱ ካልተፈጸመለት ይህ ነብይ ሀሰተኛ ነብይ  ነዉ በማለት በመጠበቂያ ግንብ ሜይ 15፣1930፣ገፅ 154 ላይ አስፈሮዋል[P1]፡፡ለዚህም በዘዳግም 18 ን ይጠቅሳል፡፡
የይሖዋ ምስክሮች የእግዚኣብሄር(የይሖዋ) ነብይ ነን ብለዉ ከእግዚኣብሄር ነቢያት ጋር ራሰቸዉን እስከ ማወዳደር ደርሰዋል፡፡በመጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 1፣1919፣ገፅ 297 ላይ የመጀማያዉ የይሆዋ ምስክሮች ፕሬዝዳንት የሆነዉ እና የ1914ትን የክርስቶስ

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

የአለም ፍጻሜ እና የክርስቶስ ዳግም ምጽኣት (1914)

1925 (የእነአብርሃም ትንሳኤ)


የይሖዋ ምስክሮች አብርሃም፣ይስሃቅ፣ያቆብ እና ሌሎችም የብሉይ ኪዳን ሳዎች  በ1925 ስጋዊ ትንሳኤ እንደሚኖራቸዉ ተንብየዉ ነበር፡፡
” Abraham should enter upon the actual possession of his promised inheritance in the year 1925 .A. D.”  Watch Tower October 15, 1917, page 6157
“አብረሃም ቃል ወደተገባለት ርስቱ በ1925 መግባት ኣለበት” መጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 15፣1917፣ገፅ 6157

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)


የአለም ፍጻሜ እና የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽኣት (1975)፡-


ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

__________________________________________________________________________________________________________________________________


የአስተምሮ ለዉጦች

የእየሱስ አምልኮ

ደም




የአዲሱ አለም ትርጉም ስተቶች

የይሖዋ ምስክሮችን መጽሓፍ ቅዱስ ስህተቶችን ስንመረምር በአብዛኛዉ የራሳቸዉን መጻህፍት እና አራሳቸዉ ለዋቢነት የጠቀሷቸዉን መጻሕፍት እንጠቀማለን፡፡ነገር ግን ለትርጉማቸው ምንም ማስረጃ ካላስቀመጡ ወይም ማስረጃ ያስቀመጡበትን ጽሑፋቸዉን ማግኘት ካልቻልን ሌሎች ጥናታዊ ጽሁፎች ወይም የክሪክ ስዋስዉ ጻሕፍት እንጠቀማለን፡፡

Kingdom Interlinear Translation (KIT)

ይህ የይሖዋ ምስክሮች መፅሃፍ ነዉ፡፡ይህን መፅሓፍ ምናልባትም ብዙዎቹ የይሖዋ ምስክሮች አያዉቁት ይሆናል፡፡ነገር ግን ይህ መጽሓፍ ብዙ መራጃዎችን የሚሰጥ ጠቃሚ መጽሓፍ ነዉ፡፡የይሆዋ ምስክሮችንም መጽሓፍ ቅዱስ ስህተቶችን ለማጥናት በጣም ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል፡፡

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን ይጫኑ (read more>>>)

ዮሓንስ 1፡1(John 1:1)


የይሖዋ ምስክሮች ዮሓ1፡1ን በእንግሊዝኛዉ (… the Word was with God, and the Word was God.) በአማርኛዉ ደግሞ (ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚኣብሄር ነበር፡፡)  የሚለዉን “…the Word was with God, the Word was a god,” ብለዉ ተርጎመዋል፡፡ለአጽንኦት ከስር ያሰመርኩት እኔ ነኛ ፡፡ ይህም ትርዱማቸዉ (የይሆዋ ምስክሮች)ማለት አነስተገኛ መለኮት ፡አብሮት ካለዉ እግዚኣባሄር ያነሰ መለኮታዌ ባህሪ ያለዉ ማለት ነዉ፡፡ ይህም ትርጉም የተሳሳተ እንደሆነ ምሁራን የግሪክን ስዋስዉ

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)


ሮሜ 9፡5
የይሖዋ ምስክሮች በሮሜ9፡5 ላይ ያለዉን እያሱስ ክርስቶስን “እሱ ‹ክርስቶስ› ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምለክ” በመለት የሚገልጸዉን ከክርስቶስ በመነጠል ክርስቶስ እንዲህ አልተባለም የሚል ትርጉም እንዲኖረዉ አድርገዋል፡፡
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

ምሳሌ 8፡22


የይሖዋ ምስክሮች ምሳሌ 8፡22 ላይ ስለ ጥብብ ያለዉን የይብራይስጥ መጽሓፍ ቅዱስ ቃል
“ይሖዋ የመንገዱ መጀመሪያ አድርጎ ፈጠረኝ “ ብሎ በመተርጎም እና በ1ኛ ቆሮንቶስ 1፡24 ላይ “እያሱስ የእግዚኣብሄር ጥበብ” የሚለዉን በመዉሰድ እያሱስ የተፈጠረ ነዉ የላሉ፡፡
እዚህ ላይ ዋናዉ አላማችን ማሳሌ 8፡22 ትርጉም በትክክል “ፈጠረገኝ” ነዉ ወይ? የሚል ነዉ፡፡


ዮሓንስ 5፡58 (John 8:58)

I AM



ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

ዘካሪያስ 12፡10

የብሉይ ኪዳን መጽሓፍ ቅዱስ በጀመሪያ የተጻፈው በይብራይስጥ ቋንቋ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ አዲስ ኪዳን ደግሞ መጀመሪ የተጻፈው ኮይኔ በሚበለው የግሪክ  ቋንቋ ነው፡፡ይህ የግሪክ ቋንቋ በሓዋሪት ዘመን  በእስረኤል አካበባቢ እሰከ ግብጽ እና ሶሪያ ወዘተ እንደ ብሄራዊ ቋንቋ ይነገር ነበር፡፡በሌሎች ቋንቋዎች ያሉት መጽሓፍ ቅዱሶች ሁሉም ከእነዚህ የተተረጎሙ ናቸው፡፡ ከቃንቋ ባህሪ እና ከተርጓሚውም ድክመቶች የተነሳ ትርጉሞች ስለ አምላክ ቃል ሙሉ በሙሉ ትክክል ይተረጉማሉ ማለት አይደለም፡፡ በእርግጥ አንዳንዶቹ ለግል ፍላጎታቸው ሆን ብለው እንደ ፈለጋቸው ይተረጉማሉ ሌሊች ደግሞ ከዚህ ውጪ መሆነ ችግር (ለምሳሌ ካህሎት ማነስ ….) ትክክለኛውን ትርጉም ሳያስተላልፉ ይቀራሉ፡፡ በዚህም ምክንያት በየጊዜው ትርጉሞች እየተሸሻሉ ይሰራሉ፡፡የሆነሆኖ ግን አንዳንዴ በድንገትም ይሁን ሆን ብሎ የአምላክን ቃል ከመሰረታዊው መጽሓፍ ቅዱስ መመልከት ጥሩ ነው፡፡ የይሖዋ ምስክሮች ድርጅት የግሪክ ቋንቋ የቃል በቃል ትርጉሙ ለአማኞቹ የሰራው በዚሁ ምክንያት እንደነበር ገልጾአል፡፡ በዚህ ጦማር ውስጥ የይሖዋ ምስክሮች ትርጉም ስህተት መሆኑን ለመጠቆም ለማስረጃነት የምጠቀመው ይሄንኑ መጽሓፋቸውን ነው፡፡
ከላይ ባነሳነው ሀሳብ መሰረት ተ.ዘካ 12፡10ን እንመለከታለን፡፡ ይህ ትንቢተ ዘካሪስ ጎኑን የተወጋው ማን እንደሆነ ይነግረናል፡፡


ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)


ኦሪት ዘጸኣት 3፡14
በዘጸኣት 3፡13 ላይ ሙሴ አምላክን ባነጋገረበት ጊዜ ስምህን ቢጠይቁኝ ማን ልበል ሲል አምላክም 

 אֶֽהְיֶ֑ה  אֲשֶׁ֣ר  אֶֽהְיֶ֖ה  (’eh·yeh ’ă·šer  ’eh·yehካለው በኋላ אֶֽהְיֶ֖ה (’eh·yeh ) ልኮኛል በል ብሎታል፡፡ የህን የይብራይስጥ ቃል ኪንግ ጀምስ የእንግሊዝኛ ትርጉም የመጀመሪውን  I AM THAT I AM ሲለው የሁለተኛውን ደግሞ I AM በማለት ተርጉሞታል፡፡