መጽሓፍ ቅዱስ በዘዳግም 18፡20-22 ለይ በአምላክ ስም የተነገረ ትንቢት በይፈጸም ትንቢቱ ከአምላክ እንዳለሆነ እና ትንቢቱን የተናገረዉ ነብይ እንዲገደል ያዛል፡፡
20 “‘እኔ እንዲናገር ያላዘዝኩትን ቃል በእብሪት ተነሳስቶ በስሜ የሚናገር ወይም በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ካለ ያ ነቢይ ይገደል።+ 21 ሆኖም አንተ በልብህ “ታዲያ ቃሉን ይሖዋ እንዳልተናገረው እንዴት እናውቃለን?” ብለህ ታስብ ይሆናል። 22 ነቢዩ በይሖዋ ስም ቢናገርና የተናገረው ቃል ባይፈጸም ወይም እውነት ሆኖ ባይገኝ ይህን ቃል የተናገረው ይሖዋ አይደለም። ይህ ቃል ነቢዩ በእብሪት ተነሳስቶ የተናገረው ነው። እሱን ልትፈራው አይገባም።’ በዘዳግም 18 (አአት)
የይሖዋ ምስክሮች ሁለተኛዉ ፕሮዘዳነት የሆነዉ ራዘርፎርድም ኣንድ ነብይ ትንቢቱ ካልተፈጸመለት ይህ ነብይ ሀሰተኛ ነብይ ነዉ በማለት በመጠበቂያ ግንብ ሜይ 15፣1930፣ገፅ 154 ላይ አስፈሮዋል[P1]፡፡ለዚህም በዘዳግም 18 ን ይጠቅሳል፡፡
የይሖዋ ምስክሮች የእግዚኣብሄር(የይሖዋ) ነብይ ነን ብለዉ ከእግዚኣብሄር ነቢያት ጋር ራሰቸዉን እስከ ማወዳደር ደርሰዋል፡፡በመጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 1፣1919፣ገፅ 297 ላይ የመጀማያዉ የይሆዋ ምስክሮች ፕሬዝዳንት የሆነዉ እና የ1914ትን የክርስቶስ
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)
የአለም ፍጻሜ እና የክርስቶስ ዳግም ምጽኣት (1914)
1925 (የእነአብርሃም ትንሳኤ)
የይሖዋ ምስክሮች አብርሃም፣ይስሃቅ፣ያቆብ እና ሌሎችም የብሉይ ኪዳን ሳዎች በ1925 ስጋዊ ትንሳኤ እንደሚኖራቸዉ ተንብየዉ ነበር፡፡
” Abraham should enter upon the actual possession of his promised inheritance in the year 1925 .A. D.” Watch Tower October 15, 1917, page 6157
“አብረሃም ቃል ወደተገባለት ርስቱ በ1925 መግባት ኣለበት” መጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር 15፣1917፣ገፅ 6157
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)
የአለም ፍጻሜ እና የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽኣት (1975)፡-
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)
__________________________________________________________________________________________________________________________________
የአለም ፍጻሜ እና የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽኣት (1975)፡-
No comments:
Post a Comment