የይሖዋ ምስከሮች ኣንድ ቀን
1000 አመትን ይወክላል በማለት እግዚኣብሄር ለ6 ቀናት በመፍጠር ስራ ለይ ቆይቶ በሰባተኛዉ ቀን እንዳረፈ ሁሉ ሰዉም ከተፈጠረ በኋላ ለ6000 አመታት በምድራዊ፣ሰብኣዊ ህይወት እና በሰይጣን
ፈተና ከተጠመደ በኋላ ከዚህ ህይወቱ ያርፋል ይላሉ፡፡ በመሆኑም የይሖዋ ምስክሮች እግዚኣብሄር የሰዉ ልጅ በምድር ላይ ምድራዊ ፣
ሰብኣዊ (human) (ሰርቶ የመብላት፣መከራን ፣ችግርን ፣ህመም ፣ሞትን ፣ፍህ ማጣትን ወዘተ የማየት) ህይወትን እንዲኖር
የፈቀደለት፣ እንዲሁም ሰይጣንም ሰዎችን የማሳት
እና በምድር ላይ ፍትህ እንዳይሰፍን የማድረግ ስራዉን እንዲሰራ የፈቀደለት አዳም ከተፈጠረ በኋላ ለ6000 አመታት ብቻ ነዉ ይላሉ፡፡ይህ የሰዉ ልጅ እና የሰይጣን ጉዳይ በነዚህ 6000 አማታት ዉስጥ ያለጥርጥር እንደሚቋጭ
የይሖዋ ምስክሮች በለዚሁ ጽሁፎቻቸዉ ላይ ዘግበዋል፡፡ይህንንም ከሚከተሉት ጽሁፎቻቸዉ መረዳት እንችላለን፡፡
የይሖዋ 1000 አመት ኣንድ ቀን ነዉ የሚለዉን የመጽሃፍ ቅዱስ ሀሳብ መሰረት ካደረግን፣የ6000 አመታት የሰዉ ህልዉና
በእግዚኣብሄር እይታ ልክ እንደ ስድስተ ቀን ነዉ፡፡ንቁ!1971፣ኦክቶበር፣8፣ገጽ 27[71]
“ስለዚህ፣የእግዚኣብሄር ሰባተኛ ቀን እና ሰዉ ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ በምድር ላይ የነበረበት ጊዜ ይመሳከራሉ?አዎን.::” ንቁ!1966፣ ሜይ 8 ገጽ 19[72]
ስለዚህ፣የእግዚኣብሄር ሰባተኛ ቀን እና ሰዉ በምድር ላይ የኖረበት ጊዜ ተመሳሳይ ናቸዉ፡፡ መጠበቂያ ግንብ 1968፣ሜይ 1፣ገጽ271[73]
“የሰዉ ልጅ በምድር ላይ የሚኖረዉ ለ6000 አመታት ብቻ ነዉ በማለቱ መጽሃፍ ቅዱስ ዋሽቷል ?አይደለም፡፡መጽሃፍ ቅዱስ አልዋሸም፡፡” ንቁ 1973፣ሜይ 8፣ገጽ 19[74]
“በእርግጥ እነዚህ 6000 አመታት የሰዉ የስራ ሳምንት፣ በፊቱ ላብ የለፋበት ነበር፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1970፣ፌብርዋሪ 15፣ገጽ120[75]
“ለማጠቃለል፣ሞት ለ6000 አመታት ገደማ ጊዜዉን ሲጠቀም ነበር፣በቅሩቡ ደግሞ ህይወት ዘላለማዊ ጊዜዋን ትጀምራለች፡፡ሞት ብዙ ጦርነትን አሸንፏል፣ነገር ግን በመጨረሻዉ ይሻነፋል፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1950፣ሴብቴምበር 10፣ገጽ292[76]
“እግዚኣብሄር ሰይጣን ላለፉት 6000 አመታት ብቻ እንዲቆይ ፈቅዶለታል፣ይሖዋ ለፈርኦን ብርታቴን እንዳሳያችሁ እና ስሜ በምድር እንዲታወቅ እንዳለዉ፡፡ይህ አላማ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣ይሖዋ ሰይጣንን እና በዚህ አለም ላለዉ ክፋት ተጠያቂ የሆኑትን ፣የሰይጣን መንፈስ ያለባቸዉን በአርመጌዶን ያጠፋል ፣ልክ ፈርኦንን እና ሰራዊቱን በቀይበህር እንዳጠፋዉ፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1954፣ጁላይ 1፣ገጽ390[77]
ከ6000ዉ አመታት የችጋር፣የድካም፣የልፋት፣የመከራ፣የህመም፣እና የሞት የሰይጣን ግዛት በኋላ፣የሰዉ ዘር ከፍተኛ እረፍት ያስገፈልገዋል፡፡ መጠበቂያ ግንብ 1968፣ሜይ 1፣ገጽ271[78]
እግዚኣብሄር በቂ ጊዜ ፈቅዶኣል-አሁን ከሞላ ጎደል 6000 አመታት ነዉ - ጉዳዩ ያለጥርጥር እንዲቋጭ፡፡ይህን ግዜ ፈቅዷል፣የእሱ ታማኝ ፍጡራን ለሱ እና ለግዛቱ ያላቸዉን ታማኝነት ለማረጋገጥ ብቻ ሰይሆን ሌሎች አገዛዞች ሁሉ ክፉ (ብልሹ) መሆናቸዉንም ለማሳየት ነዉ፡፡መጠበቂያ ግንብ 1968፣ሜይ 1፣ገጽ271[79]

ይንንም 6000 አመታት ሰዉ
በሰባዊ አነኗኗር (የችጋር፣የድካም፣የልፋት፣የመከራ፣የህመም፣እና የሞት) እና በሰይጣን ግዛት እንዲኖር አምላክ የፈቀደበት አላማ፣ የሰዉ ላጆች ለሱ እና ለመንግስቱ ያለቸዉን ታማኝነት
ለማረጋገጥ እና ምድራዊ እና ሰይጣናዊ ግዛቶች ሁሉ እንደማይረቡ ለማሳየት እንዲሁም አምላክ ብርታቱን ለማሳየት እና ስሙ በምድር
እንዲታወቅ ነዉ ይላሉ፡፡ ለዘህም የተሰጠዉ ጊዜ እነዚህ 6000 አመታት ብቻ እንደሆኑ እና እነዚህም አመታት ፍጹም በቂ ነዉ ይላሉ፡፡
እግዚኣብሄር በቂ ጊዜ ፈቅዶኣል-አሁን ከሞላ ጎደል 6000 አመታት ነዉ - ጉዳዩ ያለጥርጥር እንዲቋጭ፡፡ይህን ግዜ ፈቅዷል፣የእሱ ታማኝ
ፍጡራን ለሱ እና ለግዛቱ ያላቸዉን ታማኝነት ለማረጋገጥ ብቻ ሰይሆን ሌሎች አገዛዞች ሁሉ ክፉ (ብልሹ) መሆናቸዉንም ለማሳየት ነዉ፡፡መጠበቂያ
ግንብ 1968፣ሜይ 1፣ገጽ271[710]
“እግዚኣብሄር ሰይጣን ላለፉት 6000 አመታት ብቻ እንዲቆይ ፈቅዶለታል፣ይሖዋ ለፈርኦን ብርታቴን እንዳሳያችሁ እና ስሜ በምድር እንዲታወቅ እንዳለዉ፡፡ ይህ አላማ
ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣ይሖዋ ሰይጣንን እና በዚህ አለም ላለዉ ክፋት ተጠያቂ የሆኑትን ፣የሰይጣን መንፈስ ያለባቸዉን በአርመጌዶን ያጠፋል ፣ልክ ፈርኦንን እና ሰራዊቱን በቀይበህር
እንዳጠፋዉ፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1954፣ጁላይ 1፣ገጽ390[711]
እነዚህ የይሖዋ ምስክሮች ጽሁፎች፣የይሆዋ
ምስክሮች እነዚህ 6000 አመታት ሲያበቁ ምን እንደሚጠብቁ ያስረዳል፡፡ እንደ የይሖዋ ምስክሮች ሀሳብ፣ እነዚህ ከ6000 አመታት
በኋላ አምላክ ሰይጣንን ያጠፋና ሰዉም ከላይ ከጠቀስኳቸዉ ሰብኣዊ አኗኗሮች (ከድካም፣ከመከራ፣ከህመም፣ከሞት …) ያርፋል ፡፡ይህም
6000 አመታት የችጋር፣የድካም፣የልፋት፣የመከራ፣የህመም፣እና የሞት የሰይጣን ግዛት ጊዜ ካለቀ በኋላ ሰዉም ከሞት ወደ ዘላለማዊ ህይወት እንደሚሻገር ይናገራሉ፡፡
“እግዚኣብሄር ሰይጣን ላለፉት 6000 አመታት ብቻ እንዲቆይ ፈቅዶለታል፣ይሖዋ ለፈርኦን ብርታቴን እንዳሳያችሁ
እና ስሜ በምድር እንዲታወቅ እንዳለዉ፡፡ ይህ አላማ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣ይሖዋ ሰይጣንን እና በዚህ አለም ላለዉ ክፋት
ተጠያቂ የሆኑትን ፣የሰይጣን መንፈስ ያለባቸዉን በአርመጌዶን ያጠፋል
፣ልክ ፈርኦንን እና ሰራዊቱን በቀይበህር እንዳጠፋዉ፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1954፣ጁላይ 1፣ገጽ390[712]
ከ6000ዉ አመታት የችጋር፣የድካም፣የልፋት፣የመከራ፣የህመም፣እና
የሞት የሰይጣን ግዛት በኋላ፣የሰዉ ዘር ከፍተኛ እረፍት ያስገፈልገዋል፡፡ መጠበቂያ ግንብ 1968፣ሜይ
1፣ገጽ271[713]
ሰይጣን አቅሙን ተጠቅሞ ሁሉም ሰዉ በፈጣሪዉ ላይ
ፊቱን እንዲያዞር እንዲያደርግ ይሖዋ በቂ ጊዜ ሰጥቶታል፡፡ለ6000 አመታት ገደማ፣ኣዎን፣እስከ ዛሬዋ ትዉልዳችን፣ይሖዋ ሰይጣን በእመቢተኝነት የመቀጠል አቅሙን እንዲያሰይ
ፈቅዶለታል፡፡ሰይጣንም አልቻለም!አሁን ጊዜዉ ኣልቋል!...በመጨረሻም
፣ብልጽግናን፣ሰላምን፣ደስታን ና ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ የጽድቅ መንግሰት በመመስረት ይሖዋ እንዴት አላማዉን እንደሚደመድም እናያለን፡፡
መጠበቂያ ግንብ 1953፣ጁላይ 15፣ገጽ430[714]
“ለማጠቃለል፣ሞት ለ6000 አመታት ገደማ [ገደማ-ይህን
ሀሳብ የጻፉት በ1975 ሳይሆን በ1970 መሆኑን እናስተዉል] ጊዜዉን ሲጠቀም ነበር፣ በቅሩቡ ደግሞ ህይወት ዘላለማዊ ጊዜዋን ትጀምራለች፡፡ሞት
ብዙ ጦርነትን አሸንፏል፣ነገር ግን በመጨረሻዉ ይሻነፋል፡፡” መጠበቂያ ግንብ 1970፣ሴብቴምበር 10፣ገጽ292[715]
በተጨማሪም በመጠበቂያ
ግንብ 1970፣ሜይ 1 ገጽ 273 ላይ ይህን የ6000 አመታት የሰዉ ልጆች ህይመት የመከር ጊዜ ብሎ በመጥራት የ6000 አመታት
ማብቂያዉን ደግሞ የመከር ጊዜ ማብቂያ በማለት፣ከ6000 አመታት ማብቂያ በኋላ ሰዉ ፍሬ ሚያፈራበት ሳይሆን እንክርዳድ ከዘር ሚለይበት
ጊዜ ነዉ ይላሉ፡፡ይህንንም ከ6000 አመታት በኋላ የለዉን ጊዜ ኣዲስ ስረኣት ብለዉታል፡፡ በመሆኑም 6000 አመታት ከማለቃቸዉ
በፊት ሰዉ ጽድቅን በመስራት የእግዚኣብሄርን የቃል ኪዳን ተስፋ ለማየት ጥቂት ጊዜ ብቻ እንደቀረ ጽፈዋል፡፡
ይህ ስርኣት እስከመቼ እንደሚቆይ እና የእግዚኣብሄር
ፈቃድ በሰማይ እንደሆነዉ በምድርም ሙሉ በሙሉ መቼ እንደሚሆን ሁሉም ማወቅ ይፈልጋል፡፡ እየሱስም መለሰ “ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር
እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”… የመኸር ጊዜ፣አሁን እየኖርንበት ያለዉ…ግልጽ
ነዉ የቀረዉ ጊዜ እያለቀ ነዉ፣ለ6000 አመታቱ የሰዉ ታሪክ ማብቂያ 6 አማት ገደማ ብቻ ይቀራል፡፡….ጽድቅን ለሚወዱ ሰዎች በእግዚኣብሄር
ጥበቃ ስር መሆን እና የኣዲሱን ሰርኣት በረከት ኖሮ ለማየት ለእግዚኣብሄር ፍላጎታቸዉን የሚያሳዩበት ጥቂት ጊዜ ብቻ ይቀራል፡፡መጠበቂያ ግንብ 1970፣ሜይ፣1፣ገጽ 273[719]
አነዚህ 6000 አመታት የሚያበቁት
መቼ ነዉ?
ከላይ እንደምንረዳዉ የይሆዋ
ምስከሮች በመጠበቂያ ግንብ 1953፣ጁላይ 15፣ገጽ430 እና መጠበቂያ ግንብ 1970፣ሴብቴምበር 10፣ገጽ292 ይህ የ6000 አመታት ጊዜ ማብቂያዉ ቅርብ መሆኑን ገደማ ፣ በቅርቡ እና
እናያለን በሚሉት ቃላት ገልጻዋል፡፡ ነገር ግን የይሖዋ ምስክሮች ይህ የ6000 አመታት የሰዉ ልጅ ፍዳ እና የሰይታን ፈተና በቅርቡ
ያበቃል እያሉ ከቆዩ በኋላ በ1975 እንደሚያበቃ ከ1960ዎቹ ጀምረዉ ሲገልጹ ቆይተዋል፡፡በቅርቡ ሲሉ የነበሩትም 1975ን መሆኑን
ከንቁ!1966፣ኦክቶበር 8 ገጽ 19 ላይ በግልጽ እንረዳለን፡፡
6000 አመታት በ1975 ያልቃል፡፡…በአጭሩ ሀቅ ነዉ፣እንደ የመጽሃፍ ቅዱስ አስተማማኝ የጊዜ ቀመር ይህ የ6000 አመታት የሰዉ ታሪክ ያበቃል ፡፡…ከ6000 የመከራ፣የሓጢኣት እስራት፣የህመም፣የሞት እና የሰይጣን አመታት
በኋላ፣የሰዉ ዘር እረፈትን ያጣጥማል፡፡…በየተኛዉ አመት ነዉ የመጀመሪያዎቹ 6000 የሰዉ የህልዉና አመታት የሚያበቁት?…በ1975 …ከጥቂት አመታት በኋላ ለትንቢቱ ፍጻሜ ምስክሮች እንሆናለን..፡፡ንቁ!1966፣ኦክቶበር 8 ገጽ 19[720]
ከኦቶመን 1968 እስከ 6000 አመታት የሰዉ ታሪክ ማብቂያ ድረስ ሰባት አመታት ብቻ ይቀራሉ፡፡ይህም የሚቀረዉ የሰባት
አመታት ጊዜ በኦቶመን 1975 ያልቃል፡፡ንቁ 1968፣ኦክቶበር 8፣ገጽ 14
አስደሳች፣ኦቶመን 1975 የሰበኣዊ አኗኗር መጨረሻ ነዉ፡፡ይህንንም አስተማማኝ ከሆነዉ መጽኃፍ ቅዱስ ዉስጥ ካለዉ የዘመን ቀመር ማረጋገጥ ይቻላል፡፡መጠበቂያ
ግንብ 1967፣ሜይ 1፣ገጽ 262
Awake! 1968,October 8,page
15,6000 year time line.
ስለዚህ ከላይ እንደምንረዳዉ፣
እነዚህ 6000 አመታት ካለቁ (ከ1975)በኋላ የሰዉ ልጅ ከነበረበት ምድራዊ ኑሮ እንደሚያርፍ እና ሰይጣንም አላማዉን ማከነወን
እንደማይችል የይሖዋ ምስክሮች ተንብየዉ ነበር፡፡ ይህ 6000 አመት
እንዳበቃ፣አምላክ የጽድቅ፣የብልጽግና እና
የሰላም መንግስትን በሱ ለታመኑት እንደሚያቋቁም ፣ እነዚህም የታመኑት ህመም እና ሞት ሳያገኛቸዉ ለዘላለም መኖር እንደሚጀምሩ ተንብየዉ
ነበር፡፡ይህንንም ሞት የሌለበትን ዘላለማዊ ህይወት ከ1975 በሀዋላ ለመኆር ሳዎች በጎ ስራን በመስራት ለፈጣሪያቸዉ ታማኝነትን
ማሳየት የሚችሉት አስከ 1975 ብቻ ነዉ ብለዉ ነበር፡፡ በተጨማሪም የይሖዋ ምስክሮች በመጨረሻዉ የአርማጌዶን ጦርነት ጊዜ በስጋዊ
ህይመት የሚኖሩ እና ለአምላክ በታማኝነት የቆዩ ሰዎች ስጋዊ ሞትን ሳያዩ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ከመቅጽበት ይቀየራሉ ይላሉ፡፡በመሆኑም
እንደይሖዋ ምስክሮች እምነት እስከ መጨረሻዉ በትጋት የገለገሉ ሰዎች ከአርማጌዶን ይተርፋሉ ማለት ነዉ፡፡
አስተዉል ወንድሜ፣ የሰዉ 6000 አመታት ምድራዊ ህይወት
ሊያበቃ ዘጠና ወራት ገደማ ብቻ ይቀራሉ፡፡ባለፈዉ ክረምት ስብሰባ የተማርነዉን ታስታዉሳለህ? አብዛኞቹ ዛሬ በህይወት ያሉ ሰዎች
በአርማጌዶን ጊዜም በህይወት ሊኖሩ ይችላሉ፣በዚያን ጊዜ (በአርማጌዶን) የሚጠፉት(የሚሞቱት) የዳግም ትንሳኤ ተስፋ የለቸዉም፡፡ኪንግደም
ሚኒስተሪ 1968፣ገጽ 4[723]
የይሆዋ ምስክሮች ድርጅት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸዉን ለመቀጠል ያስቡ የነበሩትን፣ፍጻሜዉ ስለደረሰ ትምህርታችሁን ግብ
የምታደርጉበት ጊዜ የላችሁም፣ይልቁንም የቀረችዉን ትንሽ ጊዜ ከአርማጌዶን እንድትድኑ ዘወትር እያዞራችሁ የይሖዋ ምስክሮችን ትምህርት አስተምሩ ተብለዉ ይመከሩ ነበር፡፡
ብዙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከሃይስኩት ትምህርታቸዉ በኋላ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸዉን እንዲቀጥሉ የሚያበረታቷቸዉ አማካሪዎች
አሏቸዉ፤በዚህ አላም የወደፊት ተስፋ ያለዉ ህይወት፡፡በእነሱ ተጽዕኖ ስር አትዉደቁ፡፡ ይህን በዚህ መልኩ ወደፊት እንድትቀጥሉ የሚመክራችሁን
የሰይጣን አሉባልታ አትስሙ፡፡ይህቺ አለም በጣም ጥቂት ጊዜ ይቀራታል!ይህቺ አለም የምትሰጠን ተስፋ ተስፋ የለዉም! በብልህነት፣ጥበቃና
ቡራኬን የምታገኙበትን መንገድ የእግዚኣብሄር ቃል እንዲያሳያችሁ ፍቀዱለት፡፡ Make pioneer service, the
full-time ministry, with the possibility of Bethel or missionary service your
goal. ይህ ህይወት ነዉ ዘላለማዊ ተስፋ የሚሰጠን፡፡ መጠበቂያ ግንብ 1969፣ማርች 15፣ገጽ 171[724]
ወጣት ከሆንክ ፣በዚህ ስርኣት ዉስጥ እስከ እርጅና ልታድግ እንደማትችል ሀቁን ማወቅ ኣለብህ፡፡ለምን ይመስለሃል? ምክንያቱም
ሁሉም ማስረጃዎች ይህ ብልሹ ስርኣት በጥቂት አመታት ዉስጥ እንደሚያልፍ ያሳያሉ፡፡… የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪ ከሆንክ እና
ስለ ኮሌጅ ትምህርት እያሰብክ ከሆነ፣ማለትም ቢያንስ አራት፣ምናልባትም ስድስት ወይም ስምንት ተጨማሪ አመታት በኣንድ ሙያ ለመመረቅ፡፡ነገር
ግን ይህ ስርኣት በዚያን ጊዜ የት ይሆናል? ኣልፎ ባያልቅም! ወደማለቁ ነዉ፡፡ ንቁ!1969፣ሜይ 22፣ገጽ 15[725]
ይህችን በዚች አሮጌ ስርኣት ዉስጥ የቀረቻቸዉን ጊዜ በአገልግሎት ለመጨረስ፣ወንድሞች ቤታቸዉን እና ንብረታቸዉን እየሸጡ እንደሆነ ዘገባዎች ይሰማሉ፡፡ ይሀም በርግጥ ይሀ እርኩስ አለም ከማለቁ በፊት የቀረችዉን አጭር ጊዜ የመጠቀሚያ መልካም ዘዴ ነዉ[726] ፡፡ Kingdom Ministry May 1974 p.3 How Are You Using Your Life?
ታላቅ ጥፋት (አርማጌዶን) በቅርብ መሆኑን ዛሬ ብዙ ሰዎች እርግጠኞች ናቸዉ፡፡ማስረጃዉም በዚህ ስርኣት ላይ ያለዉ የእየሱስ ትንቢት በቅርቡ ፍጻሜ ያገኛል፡፡ይህም ብዙ ባለትዳሮች ልጅ ላለመዉለድ እንዲወስኑ ያደረጋቸዉ ዋና ምክንያት ነዉ፡፡ንቁ!1974፣ኖቬምበር 8፣ገጽ 11[727]

ዋቢ መጻህፍት፡-
No comments:
Post a Comment