Pages

Tuesday, October 13, 2015

የአዲሱ አለም ትርጉም ስተቶች

የይሖዋ ምስክሮችን መጽሓፍ ቅዱስ ስህተቶችን ስንመረምር በአብዛኛዉ የራሳቸዉን መጻህፍት እና አራሳቸዉ ለዋቢነት የጠቀሷቸዉን መጻሕፍት እንጠቀማለን፡፡ነገር ግን ለትርጉማቸው ምንም ማስረጃ ካላስቀመጡ ወይም ማስረጃ ያስቀመጡበትን ጽሑፋቸዉን ማግኘት ካልቻልን ሌሎች ጥናታዊ ጽሁፎች ወይም የክሪክ ስዋስዉ ጻሕፍት እንጠቀማለን፡፡

Kingdom Interlinear Translation (KIT)

ይህ የይሖዋ ምስክሮች መፅሃፍ ነዉ፡፡ይህን መፅሓፍ ምናልባትም ብዙዎቹ የይሖዋ ምስክሮች አያዉቁት ይሆናል፡፡ነገር ግን ይህ መጽሓፍ ብዙ መራጃዎችን የሚሰጥ ጠቃሚ መጽሓፍ ነዉ፡፡የይሆዋ ምስክሮችንም መጽሓፍ ቅዱስ ስህተቶችን ለማጥናት በጣም ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል፡፡

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን ይጫኑ (read more>>>)

ዮሓንስ 1፡1(John 1:1)


የይሖዋ ምስክሮች ዮሓ1፡1ን በእንግሊዝኛዉ (… the Word was with God, and the Word was God.) በአማርኛዉ ደግሞ (ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚኣብሄር ነበር፡፡)  የሚለዉን “…the Word was with God, the Word was a god,” ብለዉ ተርጎመዋል፡፡ለአጽንኦት ከስር ያሰመርኩት እኔ ነኛ ፡፡ ይህም ትርዱማቸዉ (የይሆዋ ምስክሮች)ማለት አነስተገኛ መለኮት ፡አብሮት ካለዉ እግዚኣባሄር ያነሰ መለኮታዌ ባህሪ ያለዉ ማለት ነዉ፡፡ ይህም ትርጉም የተሳሳተ እንደሆነ ምሁራን የግሪክን ስዋስዉ

ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)


ሮሜ 9፡5
የይሖዋ ምስክሮች በሮሜ9፡5 ላይ ያለዉን እያሱስ ክርስቶስን “እሱ ‹ክርስቶስ› ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምለክ” በመለት የሚገልጸዉን ከክርስቶስ በመነጠል ክርስቶስ እንዲህ አልተባለም የሚል ትርጉም እንዲኖረዉ አድርገዋል፡፡
ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

ምሳሌ 8፡22


የይሖዋ ምስክሮች ምሳሌ 8፡22 ላይ ስለ ጥብብ ያለዉን የይብራይስጥ መጽሓፍ ቅዱስ ቃል
“ይሖዋ የመንገዱ መጀመሪያ አድርጎ ፈጠረኝ “ ብሎ በመተርጎም እና በ1ኛ ቆሮንቶስ 1፡24 ላይ “እያሱስ የእግዚኣብሄር ጥበብ” የሚለዉን በመዉሰድ እያሱስ የተፈጠረ ነዉ የላሉ፡፡
እዚህ ላይ ዋናዉ አላማችን ማሳሌ 8፡22 ትርጉም በትክክል “ፈጠረገኝ” ነዉ ወይ? የሚል ነዉ፡፡


ዮሓንስ 5፡58 (John 8:58)

I AM



ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)

ዘካሪያስ 12፡10

የብሉይ ኪዳን መጽሓፍ ቅዱስ በጀመሪያ የተጻፈው በይብራይስጥ ቋንቋ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ አዲስ ኪዳን ደግሞ መጀመሪ የተጻፈው ኮይኔ በሚበለው የግሪክ  ቋንቋ ነው፡፡ይህ የግሪክ ቋንቋ በሓዋሪት ዘመን  በእስረኤል አካበባቢ እሰከ ግብጽ እና ሶሪያ ወዘተ እንደ ብሄራዊ ቋንቋ ይነገር ነበር፡፡በሌሎች ቋንቋዎች ያሉት መጽሓፍ ቅዱሶች ሁሉም ከእነዚህ የተተረጎሙ ናቸው፡፡ ከቃንቋ ባህሪ እና ከተርጓሚውም ድክመቶች የተነሳ ትርጉሞች ስለ አምላክ ቃል ሙሉ በሙሉ ትክክል ይተረጉማሉ ማለት አይደለም፡፡ በእርግጥ አንዳንዶቹ ለግል ፍላጎታቸው ሆን ብለው እንደ ፈለጋቸው ይተረጉማሉ ሌሊች ደግሞ ከዚህ ውጪ መሆነ ችግር (ለምሳሌ ካህሎት ማነስ ….) ትክክለኛውን ትርጉም ሳያስተላልፉ ይቀራሉ፡፡ በዚህም ምክንያት በየጊዜው ትርጉሞች እየተሸሻሉ ይሰራሉ፡፡የሆነሆኖ ግን አንዳንዴ በድንገትም ይሁን ሆን ብሎ የአምላክን ቃል ከመሰረታዊው መጽሓፍ ቅዱስ መመልከት ጥሩ ነው፡፡ የይሖዋ ምስክሮች ድርጅት የግሪክ ቋንቋ የቃል በቃል ትርጉሙ ለአማኞቹ የሰራው በዚሁ ምክንያት እንደነበር ገልጾአል፡፡ በዚህ ጦማር ውስጥ የይሖዋ ምስክሮች ትርጉም ስህተት መሆኑን ለመጠቆም ለማስረጃነት የምጠቀመው ይሄንኑ መጽሓፋቸውን ነው፡፡
ከላይ ባነሳነው ሀሳብ መሰረት ተ.ዘካ 12፡10ን እንመለከታለን፡፡ ይህ ትንቢተ ዘካሪስ ጎኑን የተወጋው ማን እንደሆነ ይነግረናል፡፡


ሙሉዉን ለማንብበ ይህን የጫኑ (read more>>>)


ኦሪት ዘጸኣት 3፡14
በዘጸኣት 3፡13 ላይ ሙሴ አምላክን ባነጋገረበት ጊዜ ስምህን ቢጠይቁኝ ማን ልበል ሲል አምላክም 

 אֶֽהְיֶ֑ה  אֲשֶׁ֣ר  אֶֽהְיֶ֖ה  (’eh·yeh ’ă·šer  ’eh·yehካለው በኋላ אֶֽהְיֶ֖ה (’eh·yeh ) ልኮኛል በል ብሎታል፡፡ የህን የይብራይስጥ ቃል ኪንግ ጀምስ የእንግሊዝኛ ትርጉም የመጀመሪውን  I AM THAT I AM ሲለው የሁለተኛውን ደግሞ I AM በማለት ተርጉሞታል፡፡



No comments:

Post a Comment