የይሖዋ ምስክሮች አብርሃም፣ይስሃቅ፣ያቆብ እና ሌሎችም የብሉይ ኪዳን
ሳዎች በ1925 ስጋዊ ትንሳኤ እንደሚኖራቸዉ ተንብየዉ ነበር፡፡
የሚከተሉትን ማስረጃዎች ይማልከቱ
” Abraham should enter upon the
actual possession of his promised inheritance in the year 1925 .A. D.” Watch Tower October
15, 1917, page 6157
“አብረሃም ቃል ወደተገባለት ርስቱ በ1925 መግባት ኣለበት” መጠበቂያ ግንብ ኦክቶበር
15፣1917፣ገፅ 6157
“Some are inclined to become doubtful about
1925; hence they are growing lukewarm. … God will not change his plans. …He has
made no mistakes. He will carry them out,” Watch
Tower February 1, 1923, page 35
“ኣንዳንዶች ስለ 1925 ይጠራጠራሉ፤እናም ለብ እያሉ ነዉ፡፡…..እግዚኣብሄር እቅዱን
አይቀይርም፡፡…ስህተትም አልሰራም፡፡ይፈፅማቸዋልም፡፡”መጠበቂያ ግንብ ፌብሯሪይ 1፣1923፣ገፅ 35
“Our thought is, that 1925 is definitely
settled by the Scriptures,” Watch Tower April 1, 1923,
page 106, question and answer
“ሀሳባችን፣1925 በትክክል በመፅሃፍ ቅዱስ የተወሰነ
ነዉ፡፡”መጠበቂያ
ግንብ ኤፕሪል 1፣1923፣ገፅ 106
“Verily 1925 will show in fact
the fulfillment of prophecy, in which year blessings will begin from Abraham.” Watch Tower December 15, 1923, page 376, Rusia
“በእዉነት 1925 የትንቢቱን ፍፃሜ ያሳያል፣በዚህም አመት
አብርሃም ቡራኬ ይጀምራል፡፡”መጠበቂያ
ግንብ ዲሴምበር 15፣1923፣ገፅ 376
” The year 1925 is a date
definitely and clearly marked in the Scriptures, even more clearly than that of
1914;” Watch Tower July 15, 1924, page 211
“1925 በእርግጠኝነትና በግልፅ በመፅሃፍ ቅዱስ የተገለጸ
ነዉ፤ከ1914 የበለጠ ግልጽ ነዉ፡፡” መጠበቂያ ግንብ ጁላይ 15፣1924፣ገፅ 211
” Other Scriptures definitely fix
the fact that there will be a resurrection of Abraham, Isaac, Jacob and other
faithful ones of old, and that these will have the first favor, we may expect
1925 to witness the return of
these faithful men of Israel from the condition of death, being
resurrected and fully restored to
perfect humanity and made the visible, legal representatives
of the new order of things on
earth.” Millions Now Living Will Never Die፣ 1920፣page 88
“ሌሎች መጻህፍት በአርግጠኝነት በ1925 አብርሃም፣ይስሃቅ፣ያቆብ እና ሌሎችም ታማኞች ከሞት በሥጋ ሙሉ በሙሉ ይነሳሉ፣ህጋዊ የምድር ኣዲሱ ደንብ ተወካይ ይሆናሉ፡፡”
Millions Now Living Will Never
Die፣ 1920፣page 88
ከላይ እንደምንመለከተዉ የይሖዋ ምስክሮች የእነአብርሃም የ1925 ስጋዊ ትንሳኤ እርግጥ እና በመፅሃፍ ቅዱሳዊ እንዲሁም የእግዚኣብሄር እቅዱ እና እንደሚፈጽመዉ
በእርግጠኝነት ተናግረዋል፡፡
ነገር ግን እርግጠኛ በሆኑበት 1925 እነአብርሃም ሳይነሱ ቀሩ፡፡
ገና 1925 ሳያልቅ እርግጠኛ በሆኑበትን ትንቢታቸዉን እንደሚከተለዉ የመቀየር አዝማሚያ
አሳይተዋል (በቅርብ በማለት)፡፡
"it is apparent that there are many peoples now
on earth who may confidently hope to see Abraham, Isaac, Jacob and the other
prophets back on earth within a few years" The Golden Age, 12 August 1925, page 731
--------
“በግልጽ አሁንም የአብርሃም፣የይስሃቅ፣ያቆብ እና ሌሎች ነብያትን በጥቂት አመታት ዉስጥ ወደ መሬት መመለስ ብዙ ሰዎች በእርግጠኝነት
ተስፋ እያረጉ ነዉ፡፡” The Golden Age, 12 August 1925, page 731
የይሖዋ ምስክሮች ፐሬዝዳንት የነበረዉ ራዘርፎርድ ከአመት በኋላ በ1926 በሲዉዘርላንድ
ባደረገዉ ስብሰባ ፣እነአብርሃም መጥተዋል ወይ; ተብሎ ለተጠየቅ ጥያቄ እንዲህ ብሎ መልሶዋል
"it
would be foolish to make such an announcement." BETH-SARIM: A Monument to a False Prophet and to
False Prophecy ፣by Edmond C. Gruss and Leonard Chretien፣ page 3
መጥተዋል ብሎ መናገር ሞገኝነት ነዉ፡፡ብሎ ኣለመነሳታቸዉን
ከተናገረ በኋላ
“we might reasonably expect them to return shortly
after 1925,” BETH-SARIM: A
Monument to a False Prophet and to False Prophecy ፣by Edmond C. Gruss and
Leonard Chretien፣ page 3
ከ1925 በኋላ በቅርብ ትንሳኤያቸዉን እንጠብቃለን፡፡በማለት
ጊዜዉ ከ1925 በኋላ በቅርቡ እንደሆነ ተናግሮዋል፡፡
ከላይ የጠቀስኩዋቸዉ Edmond
C. Gruss and Leonard Chretien የሚከተሉትን
የይሖዋ ምስክሮች መጽሃፍት ለማስረጃነት ተጠቅመዋል
"New
Heavens and New Earth — What Are They?" The Golden Age, 12 August 1925, page 731
"European Conventions," The Watch Tower, 1 July 1926, page 196
ከ1925 በኋላ በቅርቡ ይነሳሉ ኣሉ፡፡
ለእነ አብርሃም በ1929/30 መኖርያ ቤት አሰሩላቸዉ፡፡
ከዚህ በኋላ የይሖዋ ምስክሮች ፐሬዝዳንት የነበረዉ ራዘርፎርድ በቅርቡ
ይነሳሉ ላላቸዉ ለእነ አብርሃም በ1929 መኖርያ ቤት አሰራላቸዉ፡፡የቤቱም ስም ቤተ ሳሬም ይባላል፡፡ይህንንም ሀቅ ሳልቬሽን በሚባለዉ
መጽሓፋቸዉ ላይ እንዲህ ገልጻዋል፡፡
“At San Diego, California, there is a small piece of
land, on which, in the year 1929, there was built a house, which is called and
known as Beth-Sarim.” Salvation, Watchtower
Bible and Tract Society, by J. F. RUTHERFORD, page 311
በሳንዲኣጎ፣ካሊፎረኒያ በ1929 ቤተ ሳሬም የሚባል ቤት
የተሰራበት ትንሽ መሬት ኣለ
“and the purpose of acquiring that property and building
the house was that there might be some tangible proof that there are those on
earth today who fully believe God and Christ Jesus and in His kingdom, and who
believe that the faithful men of old will soon be resurrected by the Lord, be back
on earth, and take charge of the visible affairs of earth.” Salvation, Watchtower Bible and Tract Society, by J.
F. RUTHERFORD, page 311
የዚህ ንብረት እና የቤት ግንባታ አላማ ዛሬ ምድር ላይ
ያሉት ሙሉ በሙሉ እግዚኣብሄርን፣እየሱስ ክርስቶስን እና መንግስቱን የሚያምኑት እና ታማኝ የድሮ ሰዎች በቅርቡ በጌታ ከሞት እንደሚነሱና
ወደ መሬት ተመልሰዉ ምድራዊ ኑሮ እንደሚኖሩ ተጨባጭ ማረጋገጫ ስላላቸዉ ነዉ፡፡
“to be used by the president of the Society and his
assistants for the present, and thereafter to be for ever at the disposal of
the aforementioned princes on the earth.” Salvation, Watchtower Bible and Tract Society, by J. F. RUTHERFORD, page
311
ለጊዜዉ የማህበሩ ፕሬዝዳንት እና ራዳቶቻቸዉ ይጠቀሙና
ከዚያ በኃላ እስከ ማጨረሻዉ ከላይ ለጠቀስናቸዉ ልዑላን[እነ አብርሃም] ይሰጣል፡፡
“and if and when the princes do return and some of
them occupy the property, such will be a confirmation of the faith and hope
that induced the building of Beth-Sarim.” Salvation, Watchtower Bible and Tract Society, by J. F. RUTHERFORD, page
311
ልዑላኑ [እነ አብርሃም] ሲመለሱ የተወሰኑት ይህን ንብረት
ይኖሩበታል፣ይህ እምነት እና ተስፋ ቤተሳሬምን እንድንሰራ አድርጎናል፡፡
ሳልቬሽን ከሚባለዉ መጽሓፋቸዉ ገጽ 312 ላይ የተወሰደ የቤተሳሬም ምስል
“was built,
in 1930, and named "Beth- Sarim", meaning "House of the Princes”.
The New World, Watchtower Bible and Tract Society,1942,
page 104
“በ1930 ተሰራ፣ስሙም ቤተሳሬም ፣ትርጉሙም የልዑሎች
ቤት ነዉ፡፡”
House of the Princes”. The New World,
Watchtower Bible and Tract Society,1942, page 104
“It is now held in trust for the occupancy of those
princes on their return. The most recent facts show that the religionists of
this doomed world are gnashing their teeth because of the testimony which that
"House of the Princes" bears to the new world” House of the Princes”.
The New World, Watchtower Bible and Tract Society,1942,
page 104
“እሱም ልዑሎቸቹ ሲመለሱ እንዲኖሩበት ተጠብቆ ተይዞዋል፡፡በዚህ
የኣዲሱ አለም ምስክር የልዑሎች ቤት ላይ የዚህ ክፉ አለም ሀይማኖተኞች
ጥርሳቸዉን እያፏጩበት ነዉ፡፡ “House of the Princes”.The New World, Watchtower Bible and Tract Society,1942,page
104
ከላይ እንደምንረዳዉ ቤተሳሬም የተሰራዉ
እነ ኣብርሃም እንዲኖሩበት ነዉ፡፡
በጃንዋሪ 8 ፣1942 ራዘርፎርድ ሞተ፡፡
የይሖዋ ምስክሮችም ተስፋ ቆረጠዉ
ቤተሳሬምን ሸጡት፡፡
“The
audience...applauded when informed that the Society’s board of directors had
voted unanimously to dispose of Beth-Sarim, either by outright sale or by rent,
because it had fully served its purpose and was now only serving as a monument
quite expensive to keep; our faith in the return of the men of old time whom
the King Christ Jesus will make princes in ALL the earth (not merely in
California) is based, not upon that house Beth-Sarim, but upon God’s Word of promise.”
The Watchtower, 15 December 1947, page 382.
የማህበሩ
የዳይሬክተሮች ቦርድ ቤተሳሬምን ነመሸጥ ወይም ለማከራየት ወስነዋል፣ምክንያቱም ኣላማዉን ሙሉ በሙሉ አገልግሎዋል፤አሁን እንደ ሀዉልት
ብች እያገለገለ ነዉ፣ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ የምድር ሁሉ ልዑሎች የሚያደርጋቸዉ የደሮ ሰዎች የማማለስ እምነታችን በቤተሳሬም ሳይሆን
በእግዚኣብሄር የተስፋ ቃል ላይ ነዉ፡፡
“And ultimately, with its sale in 1948” BETH-SARIM: A Monument to a False Prophet and to
False Prophecy ፣by Edmond C. Gruss and Leonard Chretien፣ page 6
“በመጨረሻም
በ1948 ተሸጠ” BETH-SARIM: A Monument to a False Prophet and to
False Prophecy ፣by Edmond C. Gruss and Leonard Chretien፣ page 6
የይሖዋ ምስክሮች ሀሰተኛ ነብይ ናቸዉ፡፡
ራዘርፎርድ ስለሀሰተኛ ነብይ እንዲህ
ተጠይቆ ነበር፡፡
"How are we to know whether
one is a true or a false prophet?" The Watch
Tower, 15 May 1930, 154.
“ሀሰተኛ እና እዉነተኛ ነብይን እንዴት እንለያለን;”መጠበቂያ
ግንብ ሜይ 15፣1930፣ገፅ 154
His answer was,
"If he is a true prophet, his message
will come to pass exactly as prophesied. If he is a false
prophet, his prophecy will fail
to come to pass. This rule is laid down by God himself, through Moses, as
follows:.... — Deut. 18:21, 22." The Watch Tower, 15 May 1930, 154.
መልሱም ይህ ነበር
“እዉነተኛ ነብይ ከሆነ፣ትንቢቱ በትክክል ይፋጸማል፡፡ሀሰተኛ
ነብይ ከሆነ፣ትንቢቱ አይፈጸምም፡፡ይህ ህግ እግዚኣብሄር በሙሴ በኩል
እንዲህ አስቀምጦታል…--ዘዳግም 18፡21፣22” መጠበቂያ ግንብ ሜይ 15፣1930፣ገፅ 154
የይሖዋ ምስክሮች የ1925ቱ የእነአብርሃም ስጋዊ ትንሳኤ
አምላካዊ ፣መጽሓፍ ቅዱሳዊ ነዉ ብለዉ ቢተነብዩም አልተፈጸማም፡፡ስለዚህ እንደ ፣መጽሓፍ ቅዱስም፣እንደ ራዘርፎርድም የይሖዋ ምስክሮች ሀሰተኛ ነብይ ናቸዉ፡፡
ኦሪት ዘዳግም 18፡20 ላይ ሀሰተኛ ነብይ
እንዲገደል ያዛል፡፡
በመጨረሻም ተስፋ ቆርጠዉ
ቤቱንም ሸጡት፡፡
ቤተ ሳሬም ፣የሀሳዊ (ሀሰተኛ) ነብይ ሀዉልት ሆኖ እስከ አሁን የይሖዋ ምስክሮችን
አያሸማቀቀ ይኖራል ፡፡
ቤተሳሬምን በቪዲዮ
መግለጫ፡
1)
የመጠበቂያ ግንብ እና ሌሎችም የአማርኛ ትርጉሞች የኔ ናቸዉ፡፡
2) A Monument to a False Prophet and to False Prophecy ከሚለዉ መጽሓፍ ዉጪ ሁሉም የራሳቸዉ የይሖዋ ምስክሮች መጽሓፎች
ናቸዉ፡፡
3) የይሖዋ
ምስክሮችን ከ1879 እስከ 1949 ያሉትን ጽሁፎች ከዚህ በማግኛት መረጃዎችን ማጣራት ይችላሉ፡፡http://www.jwfacts.com/watchtower/historical-publications.php
No comments:
Post a Comment