"a Father and his beloved Son,two different individuals,Yet ,this simple truth is denied by the religions of Christendom."Watch tower 1988,June 1,page 10. (emphasis is mine)
መቼም ቢሆን የስላሴ አማኞች ይሄን እዉነት ክደዉ አያዉቁም፡፡ ኣብ እና ወልድ በአካል የተለያዩ ናቸዉ እንጂ፡፡
የይሆዋ ምስክሮች ዋሽተዋል ወይም የስላሴ አማኞች ምን ብለዉ እንደሚያምኑ
አያዉቁም፡፡
ዞረዉ ከማስተማራቸዉ (ከማሳሳታቸዉ) በፊት ፤መጀመሪያ የስላሴ አማኞች ምን ብለዉ እንደሚያምኑ ማወቅ ኣለባቸዉ!!!! ይህን ይመልከቱ
No comments:
Post a Comment